Channel
💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @eyosii ያናግሩ @protestantmezemur
Updated: 2026-09-06
. "እኔ እገረማለሁ" 〰〰〰〰〰〰 ዘማሪ ዮሐንስ ጌታዬ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @Protestant
"አይቀጥልም" በሚመጣው ዘመን ከቶ እንደበፊቱ አማኝ አይቀጥልም: በፍም እሳቱ ላይ ውሀ አንጨምርም: ጌታ በሌለበት ዘራችን አይውልም: ቤቱ እንደልማድ አንመላለስም: ሀልወቱን ሳንቀምስ ፀሀይ አትጠልቅም: እንደበፊቱማ አረ አንቀጥልም: እንደሳኦል መንግስት እግዜርን አንንቅም: የኦሪዮ ሚስት…
"እንቁ ለጣቴ" በሳባ ብርታት ወንዙን ሰንጥቄ፣ በበረሃው ውስጥ በቁር ማቅቄ፤ በየመን ሜዳ በግመል ጉልበት፣ ጓዜን ሸክፌ ለጥበብ ዋጋ ንጉሥ ለማየት። ሀገር ከፍዬ ብርና ወርቄን፣ ሽቶዬን ጭኜ፣ ጥበብ ልሰማ በጥያቄ አምድ በጉጉት ሆኜ፤ ማክዳን ትቼ በሳባ ሥልጣን ሰው ቤት ገብቼ፣ ተጠለቀል…
"ተሻግረናል" የጨለማው ዘመን ያ የክረምት ወራት ፣ አስጨናቂውም ቀን የሚያስፈራው ለሊት ፣ የባህሩን ማዕበል የመከራውን ዶፍ ፣ ጥቁሩን ደመና የአመፃውን ጎርፍ ፣ እንደ ምህረቱና እንደ ሃይሉ ችሎት ፣ ሁሉን አሳለፈን እንደርሱ ቸርነት ፣ እጃችንን በእጁ ጥብቅ አርጎ ይዞ ፣ ሚነፍሰውን …
ፕሮግራማችን ተጀምሯል ግጥሞቻቹሁን በዚህ bot በኩል ላኩልን 👇👇👇👇 @getem1bot @getem1bot
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች 👋 በቻናላችን አዲሱን አመት🌼 በማስመልከት ተሸላሚ የሚያደርግ የግጥም ውድድር ለ እናንተ ለቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል።🎉 በአዲሱ አመት አዲስ ተስፋን የሚያውጁ መንፈሳዊ ይዘት ያለቸው ግጥሞች በዚህ ይላኩልን 👉 @getem1bot እኛ ከፍተኛ like❤️…
. "ኢየሱስ" 〰〰〰〰〰〰 ዘማሪት ዘርፌ ከበደ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @Protestantme
💖 Beauty you can trust. Prices you’ll love. 💖 ኦሪጅናል የውበት ምርቶችን ከ🇺🇸 USA እና 🇰🇷 Korea እናመጣለን! ✨ የK-Beauty ስኪንኬር 🌸 ሽቶዎች 💄 ኮስሜቲክስ 💊 ቫይታሚኖች 🛍️ እና የሚፈልጉት ሌሎች ምርቶች 🤍 Original pr…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.