Channel
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @africatvch እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @africatv1bot ይጠቀሙ።
Updated: 2026-08-25
የቂያማ ዕለት ሲደርስ አያሌ ምልክቶች ይታያሉ ። ከዚህ መሐል የእጁጅ እና መእጁጅ ይገኙበታል ። ማናቸው ? ምልክቱስ በምን መልኩ ይታያል የሚለው ሸይኽ ሙሐመድ ሀሚዲን በአል ፈታዋ መሰናዷችን ላይ ያቀረቡትን ፕሮግራም ትከታተሉ ዘንድ የዩቱዩብ ሊንኩን ይጠቀሙ ! https://youtu.b…
አል ፈታዋ ምሽት 3:00 ሰዓት ላይ ከእናንተ ከተመልካቾቹ የሚደርሱትን ጥያቄዎች በተወዳጁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን አማካይነት ወደእናንተ ይቀርባል ። በዕለት ተዕለት ህይወትዎ ፣ በሸሪዓ አረዳድ ፣ ግንዛቤዎ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያልዎትን ጥያቄ በመላክ ኢስላማዊ እውቀትና ግንዛቤ…
ዱንያ አላህ ጋር ዋጋ ቢኖራት… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ …
የነብዩላህ ዩኑስ ጥሪ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
በዲቪ የውሸት ተጋብቶ መሄድ? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
የቁርዓን አሰባሰብ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ሰሪያ እና ገዝዋ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.