Channel
✨Philosophy For Higher Consciousness✨
Updated: 2026-08-25
የስነ ልቦና ህክምና ዋና አላማው ግለሰቦችን ማከም እና ወደ ማህበረሰቡ መደበኛ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ መመለስ ነው። ነገር ግን አንድ ግለሰብ ሊላመደው የሚገደደው ማህበረሰብ ራሱ በበሽታ የተበከለ ቢሆንስ? ችግሩ ያለው ስቃይ ላይ ባለው ግለሰብ አእምሮ ውስጥ ሳይሆን እብደቱን እና ስ…
Media post
"የአንድ የሞራል ልሽቀት የገጠመው ትውልድና ማህበረሰብ ምልክት ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም የምርምርና የእውቅት ብርሃን ከሚያበሩለት እንዲሁም የበጎ ስራ ከሚሰሩ ብልህ ልሂቃን ይልቅ በቀልድና በማይረባ ወሬ ግዜውን እየገደሉ ለሚጫወቱበት የበለጠ ክብርና ትኩረት ሲሰጥ ሲታይ ነው።" ፊዮዶር…
"እነሆ አንቺ ውብ ነሽ። እንደመኖር ታስፈሪያለሽ። እንደ ትርጉም ታማልያለሽ። ጸጉርሽ ከኪዮራን ቃላት ይጠቁራል። አይንሽ ከመሆን ጥያቄ ይጠልቃል፣ ከዳንቴ ሃሳብ ይርቃል። ከንፈርሽ ከሶፎ ስንኝ ይጥማል። አንደበተሽ ከሼክስፒር ተውኔት ይረቃል። አዕምሮሽ እንደ ራንድ ነጻነት ኃያል፣ እንደ …
መማር ከማሰብ ጋር እኩል አይደለም .... የኢትዮጵያ “ምሁራን” ፈተና አንዳንድ ጊዜ የአንድን ሕዝብ የአስተሳሰብ ደረጃ ለመለካት የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ማየት ብቻ ይበቃል። ዓለም በArtificial Intelligence፣ በኳንተም ኮምፒውቲንግ፣ በሮቦቲክስ፣ በጂን ቴክኖሎጂ፣ በንጹሕ ኃ…
"ፍርሀትን ራሱን ማርበድበድ" ያዕቆብ ብርሀኑ ይህችን ዓለም አንቀጥቅጦ የሚገዛት ፍቅር፣ ገንዘብ፣ ሞት፣ ስልጣን ወይስ ፍርሃት? መልሱ ሙዝ የመላጥ ያህል ቀላል ነው፡፡ ይህችን ዓለም በበላይነት የሚያስተዳድራት ፍርሃት ነው፡፡ ከስልጣን መውረድን መፍራት፣ ውርደትን መፍራት፣ እጦትን መፍራ…
አገራዊ ሰርግ ተዘጋጅቷል። ሞት የሚወለድበት ድግስ ተደግሷል። ድንቁርናና መንበር ተጋብተው ሞትን ወለዱ። አሁንም አላዋቂነትና ስልጣን ተጋብተው በላይ በላዩ ሞትን ይወልዳሉ። ዛሬም ብሔራዊ ድግስ አለ፥ መንበርና ድንቁርና ዳግመኛ ይጣመራሉ። ከሰርጉ በኋላ ሞት ይወለዳል። "እናት አባት ሲሞ…
ጥቂት ነጥቦች ስለ አልኬሚ የረቂቁ አልኬሚ ፍልስፍና መስራች ስሙ ሐርሜስ ትሪስሜጊስተስ (Hermes Trismegistus) ይባላል፡፡ እግዚአብሔራዊ አረዳዳችን ላይ ከቀኖና የተሻገረ ረቂቅ አምልኮአዊ ፍልስፍና ካረቀቁ ሰዎች ቀዳሚው እሱ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ግብጻዊ ቢሆንም ግሪካዊያን የሚ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.