Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-25
የአፍሪካ ህብረትና ኢጋድ ለቀጣናው ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን ሰላም እና ደህነት ማ…
ዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ የሰላም ጥሪ አቀረበ‼ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት አመራሮች መካከል እየባባሰ የመጣውን ውጥረት ተከትሎ፣ በአፍሪካ ኅብረት መሪነት እየተደረገ ያለውን የማሸማገል ጥረት የአውሮፓ ኅብረት አባል የሆኑ 22 አገራት፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ኖርዌይ፣ ካናዳ እና አሜሪ…
ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የተዋቀረውን ኮሚቴን ውድቅ ማድረጉን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ዛሬ ረቡዕ በሰጠው መግለጫ፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሃሳብ እንዲያዘጋጅ የተሰየመው አስማሚ ኮሚቴ አሰራር የኮሚሽኑን ሕጋዊ ማዕቀፍ የ…
በደቡባዊ ሱዳን በጎሳዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት 27 ሰዎች ተገደሉ በደቡባዊ ሱዳን በጎሳዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 27 ሰዎች ሲገደሉ ከነዚህ አራቱ ህፃናት መሆናቸውን የሀገር ውስጥ የህክምና ቡድን አስታውቋል። በሱዳን ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (SPLM-N) አማፂያን በደቡብ…
የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ! በ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በሐምሌ ወር ብቻ ወደ 15.3 በመቶ ከፍ ማለቱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታወቀ።አገልግሎቱ ባወጣው የወርሃዊ የዋጋ ንረት መረጃ…
Media post
Media post
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበርነትን ተረከበች ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበር በመሆን ተመርጣለች። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገሪቱን በመወከል የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ከማሊ የጤና እና ማህበራዊ ልማት ሚ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.