Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @tikvahethmarketingbot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethafaanoromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
Updated: 2026-07-09
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የፍራንኮ ቫሉታ መመሪያ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ላይ ጫና ሳይፈጥሩ ኢንቨስትመንትና ንግድን ለማሳለጥ ያስችላል ያለውን “የፍራንኮ ቫሉታ ገቢ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር FVD/01/2026” የተሰኘ አዲስ የሕግ ማ…
#የአዕምሮ_ጤና_ግንዛቤ_ወር " ወንድ አይደለህ ? " በማህበረሰባችን ለወንድነት ከሰጠነው መለኪያዎች መካከል የማያለቅስ፣ ስሜት አልባ፣ ምንም እንኳን ጫና ቢደርስበትም ወንድ ስለሆነ ብቻ ዋጥ እና ቻል አድርጎ እዲያልፍ ይጠበቅበታል። ይህ በተለምዶ ለወንዶች የተሰጠ ማንነት ነው። በአጋጣ…
#ምርጫ2018 የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭትን በተመለከተ በሰጠው መግለጫ ምርጫ በሚካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች በአብዛኛው ሥርጭቱን ማከናወኑን አስታውቋል። መዘግየት የተፈጠረባቸው በአማራ ክልል በ5 የምርጫ ክልሎች እንዲሁም ጋምቤላ 4 ምርጫ ክልል ሲሆኑ ከዚህ ውጪ ባሉት…
Media post
#ምርጫ2018 በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከ547 መቀመጫዎች ውስጥ በ501 የምክር ቤት መቀመጫዎች ምርጫ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#ምርጫ2018 ምን ያህል የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በመራጭነት ተመዘገቡ ? በዩኒቨርስቲዎች በተከናወነ የመራጮች ምዝገባ 20,122 ተማሪዎች የመራጭነት ምዝገባ ማከናወናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ለሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ለመራጭነት የተመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር ማነሱን ተመል…
Media post
በኢትዮኮል ወደ ኢትዮጵያ የሚደረግ የድምፅ ጥሪ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላልና ርካሽ ሆኗል!! 📞 ማንኛውንም የኢትዮጵያ የሞባይል ወይም የመደበኛ ስልክ ላይ መደወል የሚያስችል 💰 በታላቅ ቅናሽ በደቂቃ ከ$0.08 ጀምሮ 🔄 ወደ ኢትዮጵያ መደወል ብቻ ሳይሆን፣ ከኢትዮ ቴሌኮም ቁጥሮች የ…