Channel
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተውሂድ፣ሲራ አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።ቻናሉን ይቀላቀሉ ኪታቦችን ይቅሩ
Updated: 2026-07-28
ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል ። አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል ። በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ
የምሽት ስንቃችን ቁርአን የልባችን ብርሃን
🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 የሺርክና የቢድዐ ጉዳዮች በብዙ አስተማሪዎች የማይደፈሩ ርእሶች ናቸው። ከዚህም የባሰው ግን የዘረኝነት ርእስ ነው። እንደ ሃገር በአራቱም ማእዘናት በዘረኝነት ብንታመስም ስለ ጉዳዩ ደፍሮ የሚያስተምረው ግን ከጥቂትም ያነሰ ነው። ዘረኝነት የእልፎችን ህይወ…
እያደመጥን ቁርአን የልባችን እርጋታ
የሰው ልጅ መጨረሻ! «የት አለ ታላቅነትህ? የትስ አለ ትዕቢትህ? ድምፅህ፣ ግፍህና ኩራትህ ወዴት ገቡ?! ሀብትህ፣ ዙፋንህና ፎቆችህስ የት ቀሩ? ሁሉም ከመቃብር አፈር በታች ተቀበሩ!» ፨ዛሬ ያለው ስልጣን፣ ሀብትና ውበት ጊዜያዊ ናቸው። ከመቃብር በኋላ የሚከተለን መልካም ስራችን ብ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አረብኛ ፊደላትን ከነ አወጣጣቸው እንማር ቴሌግራማችንን ይቀለቀሉ t.me/tewhidnasuna
፨ከደጋጎች መማክርት (من مجالس الصالحين) በቁርአን የተጠመዱ ሰዎች ለጠላትነትና ለቂም በቀል የሚሆን ጊዜ የላቸውም። "ሰዓቲቱ (ቂያማ) በእርግጥ መጪ ናት፤ ስለዚህ በመልካም ይቅርታ እለፍ (ይቅር በል)ሱረቱ አል-ሒጅር ~ በእውነት ቁርኣን በጠበበን ጊዜ ሁሉ አብሮን የሚሆን…
እውን አላህ እጅ የለውም? ~ ህሊና ላለው ሰው “አላህ እጅ የለውም” የሚል እምነት አስቀያሚና እጅጉን የሚያሳፍር ነው። ግና አእምሯቸው በእምነት የለሾች ፍልስፍና በመበከሉ የተነሳ ይህንን አጉል እምነት ተውሒድ ያደረጉ፣ ይባስ ብሎም ጥፋታቸውን የማይጋራቸውን በሙሽ^ ሪክነት የሚወነጅሉ …
