Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-09-10
ሴተ ልጅ ለባሏ ሙሉና ምርጥ ከሆነች ከእሷ ውጪ ሌላ ባለማግባት ይክሳታል።! ለዚህም ነው ኢብኑ ሀጀር رحمه الله : መልክተኛው ﷺ ኽዲጃ ዱንያ ላይ በህይወት እያለቸ ከእሷ ውጪ ሌላን ባለማግባት ክሰዋታል ይላሉ። فتح الباري (٧ / ١٣٧)👉.ምንጭ
የሺሻ፣የጫት፣ የትምባሆ መሸጫ ሱቅ የከፈተውን ሰው ሁሉ አላህ ቅኑን መንገድ እንዲመራው እለምነዋለሁ፤ ልረግመው አልፈልግም፤ ይልቁንም መልካም ነገርንና የማስተዋል ልቦናን እመኝለታለሁ። ምክንያቱም የሠራው ሥራ ስንቱን ጤና አደቀቀው! የሚያቀርበው ምርት ስንቱን ቤተሰባዊ ግንኙነት አበላሸው…
☀️"በዚህ ዘመን ለወንድ ልጅ አስቸጋሪ ሁኖበታል። «ስንት አመት ለፍቶ ደክሞ ተምሮ ተመርቆ ስራ ያጣል፣ቢያገኝም ክፍያው በቂ አይደለም። ሴት ልጅ ተሰዳ ቤት ትሰራላለች ባለገንዘብ ትሆናለች። ወንድ ልጅ ቢሰደድም ቀላል አይሆንለትም። «ማግባት መሰተር እየፈለግ በገቢ እጥረት ፊትና ላይ ይ…
በአላህ ፍቃድ እንቀጥላለን ቻናሉ አይዘጋም ።
ተረዱት
ዝሙት ፍቅርን ይጨምራል የማል ትውልድ ዝሙት እነደ ቀላል የሚያይ ትውልድ ዝሙት የአላህ ቁጣ መሆኑን የረሳ ትውልድ ዝሙት አለመስራት የፋራ ሰው መገለጫ የሚመስለው ትውልድ ከተቃራኒ ፆታ ዝሙት አልፎ ስለ የተመሳሳይ ፆታ የሚሰብክ ትውልድ አጥፊዎች ትውልድ የሚያበላሹት አካላት የሚያከብር እ…
🎉🎉ልዩ የሰርግ ጥሪ🎉🎉 ~ በአሏህ ፈቃድ በቅርቡ የሰርግ ስነስርዓቴ ላይ እንድትገኙልኝ ስጋብዛችሁ በደስታ ነው። 🗒ቀን: ባታውቁትም ግድ የለም። 🗓ሰዓት: አይመለከታችሁም። አድራሻ: አያገባችሁም። እቤት ቆዩ ባትመጡ ይሻላል¡ አረብኮ አይቀልድ
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.