Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-08-27
ነሐሴ 21 2018 ኢትዮጵያ የሴቶችን እና የህፃናትን መብት ከማስጠበቅ አንፃር የአለም አቀፍ ስምምነቶችን መቀበሏ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃም የተለያዩ ህጎችን ማፅደቋ ይነገራል፡፡ ነገር ግን አተገባበሩ ላይ ክፍተት በመኖሩ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እና ህፃናቶች ተገቢውን ፍትህ ሲያገኙ አይ…
ነሐሴ 21 2018 በአለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኤልኒኖ የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ባስከተለው የዝናብ እጥረት በተለይ በአማራና ትግራይ ክልሎች ድርቅ የጎበኛቸው ወረዳዎች አሉ፡፡ በአንዳንድ የሰሜኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከሰኔ ወር ጀምሮ የዝናብ ጥረት እንዳለ ይናገራል። ለአብነ…
የነሐሴ 21 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #አልጀሪያ በአልጀሪያ ሰሜናዊ ክፍል በመዛመት ላይ የሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት 12 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ፡፡ በ3 ሰሜናዊ የአልጀሪያ ግዛቶች በመዛመት ላይ የሚገኘው የሰደድ እሳት ከገደላቸው ሌላ በ54 ሰዎች ላይ አካላዊ ጉዳት ማድረሱን አልጀዚ…
#ታሪክን_የኋሊት ኢትዮጵያን በአልጋ ወራሽነትና በንጉሠ- ነግስትነት ለ54 አመታት የመሯት አፄ ኃይለስላሴ የሞቱት በ1967 ዓ.ም በዛሬዋ ቀን ነው፡፡ አፄ ሀይለስላሴ ፣ በየካቲት 1966 ዓ.ም የህዝብ አመፅ ፣ መንግስታቸው ተዳክሞ፣ የስልጣን ዘመናቸው ማብቂያ ሆኖ ነበር፡፡ የህዝቡን እ…
Media post
ነሐሴ 21 2018 በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት የኢሕአፓ አመራሮችና አባላት ላይ ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠየቀ። ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የቀረቡት የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ ወልዳይ፣ የፓርቲው አባል አቶ አበበ አካሉ እና ጠበ…
ነሐሴ 21 2018 ኢትዮጵያ ባለፉት 28 ዓመታት ለመንገድ መሠረተ ልማት ያወጣችው ወጪ 682 ቢሊዮን ብር መድረሱ ተነገረ። በእነዚህ ዓመታት 157 ሺሕ ኪሎ ሜትር መንገድ ገንብታለችም ተብሏል። በ1990 ዓ.ም 26 ሺህ ኪሎ ሜትር የመንገድ ሽፋን የነበራት ኢትዮጵያ፤ አሁን የመንገድ ሽፋ…
ነሐሴ 21 2018 በየጊዜው በአዲስ አበባ እስከ 500000 ቤት ይገነባል ቤት የሌላቸው ቤት የሚያገኙት አማራጭ ይኖራቸዋል በሚል ቃል ሲገባ ይሰማል፡፡ ነገር ግን ተገንብተው የቤት እጥረትን ሲፈቱ እየታየ አይደለም፡፡ ለመሆኑ በዚህ አመት በተለይ በመንግስት በኩል በከተማዋ ያለው የቤት …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.