Channel
Updated: 2026-07-28
🔖 የሴት ልጅ አውራ (ልትሸፍነው የሚገባ የሰውነት አካሏ)፦ ↝አጅነብይ ባለበት ↝ሶላት ውስጥ ስትሆን ↝ሴቶች እርስ በራሳቸው ↝የቅርብ ዘመዶቿ ባሉበት 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
_
🔖 ኢማሙ ሻፊኢይ(ረሂመሁላህ) ለዕውቀት የነበራቸውን ጉጉት እና ፍቅር ሲገልፁ፦ «የሰውነት ክፍሎቼ በሙሉ ጆሮዬ ዒልም ሳደምጥ የማገኘውን ለዛ ቢጋሩኝ ስል እመኛለሁ።" ይላሉ።» " አላህ በሸሪኣዊ ዕዉቀት ላይ ያበርታን ! |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖 ሸይኽ ሱሌይማን አሩሀይሊይ(ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ አንድ ሰው ልብሱን አውልቆ በሚራቆት ሰዓት ፦ "ቢስሚላህ" ይበል። ይህን በማለቱ ከሽይጣኖች እና ከጂኖች ዐይን መከለያ ይሆንለታል።" ሸርሁ አልወሲየቱ አሱግራ "(ገፅ፤162 |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
•ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው! «ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች!»
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🏷 ኢብኑል-ቀይ'ዪም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ « ወንጀል መፈፀም ልክ መርዝ እንደ መጠጣት ነው። ወደ አላህ ተውበት ማድረግ ደግሞ ወንጀሉን የሚያጥብ ሲሆን መድሃኒቱም ነው። ትዕዛዛትን መፈፀም ደግሞ ጤናማነትና ደህንነት ናት።» 【"መዳሪጁ ሳሊኪን"(1/222)】 |•| t.me/Sa…
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን(ረሂመሁሏህ)እንዲህ ይላሉ፦ ወንበሩ ላይ ተቀምጦ እንኳ ቢሆን መስኣላዎች ለማወቅ ብሎ ኩቱቦችን ያነበበ፤ ልክ ሸሪኣዊ እወቀት ለማግኘት ብሎ ጉዞ እንዳደረገ ይቆጠርለታል ። "ሸርሑ ሪያዱ ሳሊሂን" (5/434 |•| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
القارئ: #عبدالعزيز_التركي "









➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru