Channel
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew
Updated: 2026-09-03
የታየህን አሳይ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ አዲስ ንጋት፣ አዲስ ጀምበር፣ አዲስ ብረሃን፣ ልዩ በረከት፣ ልዩ ስጦታ ከአምላክ ውጪ ከሌላ የማይታደል፣ ከማንም የማይሰጥ እጅግ የተዋበ ስጦታ ዛሬ። በግሩም ቀን ግሩም ተግባር ያስፈልገናል። የአምላክን ድንቅ ስራ ማስታውስ፣ በፈጣሪ መልካም ተግባር መደ…
ትጉና ፀልዩ! ⚠️‼️⚠️ ምድር አልጋ በአልጋ አይደለችም። ህይወት ውጣውረዷ ተቆጥሮ አያልቅም። አንዱን ስትይዙት አንዱ ያመልጣችኋል፣ አንዱን ስትጨብጡ አንዱ ይሾልክባችኋል። እናንተ በገዛ ፍቃዳችሁ ተመቻችታችሁ ካልተቀመጣችሁ ህይወት ብዙ ነገሯ ምቾት የለውም፣ እናንተ የፈለጋችሁት ላይ ካ…
አደጋ ውስጥ ነህ! ⚠️⚠️⚠️💎💎 ለምን ለለውጥ መነሳት አቃተህ? ለምን አዲስ ነገር መሞከር ተሳነህ? ለምን ህልምህን መኖር አልቻልክም? ለምን ወደፊት መጓዝ አቃተህ? ለምን ሃላፊነት መውሰድን፣ አደጋን መጋፈጥን ትሸሻለህ? ለምን አድርገህ የማታውቀውን ነገር ማድረግ ትፈራለህ? ምክንያ…
ተስፋ ቁረጡ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ አንዳንዴ ብዙ ሰዎች ይሔንን ስህተት ደጋግሞ ይሰራሉ። ሰዎች በህይወታቸው ቀዳሚውን ትኩረት የሚሰጡትና የሚጨነቁለት ለእርሱ እንደሆነ ያስባሉ። አንድን እውነታም ይዘነጋሉ "ማንም ሰው ከእራሱ በላይ ለማንም ቅድሚያ ሊሰጥ አይችልም።" በህይወት ሁላችንም ቁጥር…
በስሜት ብሰሉ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ አንድ በስሜቱ ያልበሰለ ሰው ሁሌም አንድን ከባድ ስራ ለስራት የሚያነቃቃውን ነገር ይፈልጋል፣ አንድ በስሜቱ የበሰለ ሰው ደግሞ ከባዱን ስራ ሺህ ጊዜ ለመስራት ዲሲፕሊን ይፈልጋል። ልዩነታቸው ግልፅ ነው መነቃቃት አንድን ከባድ ስራ ሊያስጨርስ ይችላል ነገ…
ቅዠታም አትሁን! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ ዛሬም ቀናት እየነጎዱ ነው፤ ዛሬም አዲስ የተለየ ቀን ተመልክተሃል፣ ዛሬም በአምላክ ቸርነት የዛሬዋን ውብ ማለዳ ተመልክተሃል። ተመሰገን! ለዚህ ያልታደሉ ብዙዎች አሉ። ላንተ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ግን ያለምንም ትርፍ ዝም ብሎ እንዲያልፍና ዋጋቢስ እንዲሆ…
ፍረሃትህን አትስማው! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ ቃል ባያወጣም፣ አንደበት ባይኖረውም እንደ ፍረሃት ጮክ ብሎ የሚያወራ፣ ከወሳኙ ጉዞ የሚያስቀርና ከአስፈላጊው መንገድ የሚያሰናክል ስሜት የለም። ፍረሃት ስሜት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት እንቅፋት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት ለፈቀደለት ገዢ ነው፤ ለዛው…
ጉዞህን ቀጥል! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ ጥንካሬህን አስታውስ፤ መነሻህን ጠንቅቀህ እወቅ፤ ያለብህን ሃላፊነት ተረዳ፤ የጉዞህን አቅጣጫ፣ መዳረሻህን አስቀድመህ አስቀምጥ። አለም ለሚቆም ሰው ቦታ የላትም፤ ተስፋ ለሌለው ሰው ዋጋ አትሰጥም፤ ምድር የማይንቀሳቀስን ሰው ዞር ብላ አታይም። እንቅስቃሴ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.