Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-08-24
❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
የሜሰን ማውንት እና የአማድ ዲያሎ ወቅታዊ ሁኔታ ? እንደ ዴይሊ ሜይሉ ጋዜጠኛ ክሪስ ዊለር ዘገባ ከሆነ ከጉዳት በማገገም ላይ የሚገኘው ሜሰን ማውንት ከአይፕስዊች ታውን ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ የመሰለፍ እድል እንዳለው ተገልጿል። በተጨማሪም የአማድ ዲያሎ ጉዳት ቀላል የሚባል በመሆኑ…
ዣን ፊሊፕ ማቴታ ለክለባችን ቀርቧል !! ክለባቸን ማንቸስተር ዩናይትድ የክሪስታል ፓላሱን አጥቂ ዣን-ፊሊፕ ማቴታን በውሰት ወይም በቋሚ ግዢ የማስፈረም እድል እንደቀረበለት ተነግሯል። ማቴታ በወኪሎች አማካኝነት ለክለባችን የቀረበ ሲሆን ወኪሎቹ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ለፈረንሳ…
ሳሙኤል ሉከረስት፦ "ቲሌማንስ፤ በዓለም ዋንጫ ወቅት በገጠመው ጉዳት ምክኒያት አካላዊ ብቃቱ ጠፍቶ እንደነበርና በጨዋታውም ትኩረቱ ሙሉ በሙሉ እንዳልነበረ ነግሮናል።" "ለዛም ነው በባለፈው ጨዋታ ሳንቶስን ለጥቃት ሲያጋልጥ እና ከጨዋታው ፍጥነት ውጭ ሲሆን የነበረው።" @man_united…
#UPDATE ኢታን ዊትሊ ሊንከን ሲቲን የሚቀላቀል ይሆናል። ኤቨርተንን ጨምሮ በርካታ ክለቦች ቢፎካከሩም ሊንከን ሲቲ ፉክክሩን ማሸነፍ ችሏል። Peter O'Rourke @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
Media post
ኤድዊን ቫን ዴር ሳር ለሴኔ ላመንስ ከሀል ሲቲ ሽንፈት በኋላ ድጋፉን ገልጿል: "በአሁኑ ሁኔታ ውስጥ አንድ ግብ ጠባቂ ላመንስ ለዚህ ቡድን ከሚያደርገው በላይ ሊያበረክት ይችላል ብዬ አላስብም" @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ካርሎስ ባሌባ በደስታ አንብቱዋል !! አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ባሌባ ወደ ክለባችን ለመዘዋወር ከጫፍ መድረሱን ሲሰማ በከፍተኛ የደስተኛ ስሜት ማንባቱ ተሰምቱዋል ። ተጨዋቹ ወደ ታላቁ ክለብ ለመዘዋወር የሚያስችለው ሁሉም ነገር እንደተጠናቀቀ ከወኪሉ በደረሰው የስልክ ጥሪ እንደተገነዘበ እና …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued