Channel
The future starts here!
Updated: 2026-08-23
💪 የኢንትራንስ ውጤታችሁን እየጠበቅን ነው‼️ ሰኞ ውጤታችሁን የምታዩ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሁላችሁም ያላችሁበትን ጭንቀትና ፍርሀት ይገባናል፤ ፈጣሪ የልፋታችሁን ውጤት ይሰጣችኋል! ለሁሉም ተማሪ መልካሙን እንመኛለን። አብረን በዲስፕሊን አጥንተናል፣ ብዙ ፈተና ሰርተናል፤ ሁላችሁም ም…
🛑 የሳምንቱ የፊልም ግብዣችን "Young Sheldon" የተሰኘው ምርጥ አስቂኝ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ተከታታይ ፊልም ነው። በጣም ከምትወዱትና ከማትረሱት ምርጥ ፊልም ውስጥ አንዱ ይሄ ይሆናል፤ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁ። በተለይ በራስ መተማመን (Confidence)፤ ዲስፕሊን እና ብ…
💪 9ኛን ያልጨረሳችሁ ጨርሱ! ለጨረሳችሁ ልጆች የተለየ ፊልም ነው የምንጋብዛችሁ‼️ ዘግይታችሁ የጀመራችሁ ተማሪዎችና 9ኛን ያልጨረሳችሁ ሁሉ በቻላችሁት አቅም ይሄን ቅዳሜና እሁድ ተጠቅማችሉ ለመጨራረስ ሞክሩ። ካልጨረሳችሁ ግን ችግር የለውም 10ኛን ከሰኞ ጀምረን አብረን እናጠናለን። …
🛑 ዲስፕሊን ካለህ የማታሳካው ነገር የለም‼️ የዛሬ ጥናት እንዴት ነው? በሞራል እያጠናችሁ ፈተናውን እየተፈተናችሁ ነው! ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ! 9ኛ እና 10ክፍልን በዚህ ክረምት ለመጨረስ በፕሮግራም እያጠናችሁ ነው! ልክ ስንጨርስ ኢንትራንስን እንደምታልፉ ኮንፊደንስ ይኖራችኋል። …
🛑 9ኛ ዛሬ አለቀ! ሰኞ 10ኛ ክፍልን ከዜሮ ጀምረን እናጠናለን‼️ እዚህ ጋር ለመድረስ 12 ዓመት ለፍተሀል፣ ይሄ ክረምት ለብሔራዊ ፈተና ውጤትህ ወሳኝ ነው! ፈተና የለብህ፣ አሳይመንት የለብህ፣ ብትማር እንኳን ግማሽ ቀን ነው፤ 9ኛን ዛሬ እንጨርሳለን። ሁላችሁም የትናንቱ Math's…
🛑 ኢንትራንስ ለማለፍ 3 ነገር በቂህ ነው‼️ ኢንትራንስን ለማለፍ መፍራት፣ መደንገጥ አያስፈልግም፤ 1ኛ ቆራጥ መሆን አለብህ (አልፋለው ብለህ ወስን!) 2ኛ በፕሮግራም አጥና (ጊዜህን አታባክን፣ በየቀኑ በምናወጣልህ ዕቅድ አጥና!) 3ኛ ዲስፕሊን ይኑርህ (ደበረህ ደስ አለህ በየቀኑ ተ…
🛑 የአመቱ የመጨረሻ ወር! የቀረህን ጊዜ ተጠቀምበት! አልረፈደም‼️ ነሀሴን ወደ ግማሹ ደርሰናል። ጥናት ምንም ያልጀመራችሁ ልጆች "ወደኋላ ቀረው፣ ገና ነኝ" ብላችሁ ብትጨነቁ ምንም አትፈጥሩም፤ መጨነቅ ሳይሆን መዘጋጀት ነው ያለባችሁ። ብዙ ልጆች የኢንትራንስ ውጤት ሲመጣ የሚቆጫቸው …
🛑 ሰኞ 10ኛ ክፍልን ከዜሮ ጀምረን እናጠናለን! ✅ ነገ 9ኛ ክፍል ያልቃል። ✅ ከአርብ ጀምሮ፣ ቅዳሜና እሁድ ታርፋላችሁ። ✅ ሰኞ 10ኛ ክፍልን በሞራል እንጀምራለን! መልካም የጥናት ምሽት🙏 @FutureXapp ለውጥ አሁን ይጀምራል!
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.