Channel
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.
Updated: 2026-08-27
በኢንዶኔዥያ የተቀሰቀሰውን መንግስታዊ ተቃውሞና ሁከት ተከትሎ በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ተስተጎጎለ በኢንዶኔዥያ ዋና ከተማ ጃካርታ ተካሂዶ የነበረው ተቃውሞ ወደ ሁከት መቀየሩን ተከትሎ፣ የሀገሪቱ የትራንስፖርት ባለስልጣናት በዛሬው ዕለት አንዳንድ የባቡር እና የአውቶቡስ መስመሮ…
Media post
በኢኮኖሚ ችግር ምክንያት መማር ያልቻሉ ወጣቶች በቴክኒክና ሙያ ተቋማት ስልጠና እንዲያገኙ ተደረገ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አጋር የሆነው ፋዌ (FAWE) ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን የሁለተኛ ዙር የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራም ተጠቃሚዎችን የተመለከተ ዓመታዊ ጉባኤ አካሂዷል። …
Media post
የጎረቤቷን የ5 ዓመት ልጅ 10 ሜትር ጉድጓድ ውስጥ የጣለችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ካፋ ዞን ዋቻ ከተማ ቀበሌ02 ሆስፒታል ሰፈር አካባቢ ነሐሴ 20 ቀን 2018ዓ.ም.ከምሽቱ 2ሰዓት ከ30 አካባቢ የ5 ዓመት ታዳጊን 10 ሜትር የሚረዝም የው…
የገቢዎች ሚኒስቴር የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ሲያቀርቡ፣ ለእያንዳንዱ የንግድ ስራ መስክ በተናጠል እና ሁሉንም የንግድ መስኮች ያካተተ የተጠቃለለ ሪፖርት ማቅረብ እንዳለባቸው አውቀው ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳሰበ። የገቢዎች ሚኒስቴር፣ ከአንድ በላይ…
"ከቡርኪና ፋሶ ውጡ ካልሆ ትሞታላችሁ‼️ የቡርኪና ፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ከሽብርተኞች ጋር ድርድር አላደርግም አሉ። የቡርኪና ፋሶ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ አገራቸውን እያተራመሱ ካሉ ታጣቂ እና አሸባሪ ቡድኖች ጋር ምንም ዓይነት ድርድር አናደርግም ብለዋል። ከቡድኖቹ …
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.