Channel
This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
Updated: 2026-08-24
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ለማጠናከር አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በክልሉ የ2019 የ…
ሀገራችንን በጋራ ማንሳት የምንችለው አንዳችን ለሌላችን እጃችንን ስንዘረጋ ብቻ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በዘንድሮው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ57 ቢሊየን ብር በላይ የግብይት ስምምነት ተፈረመ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ ከ57 ቢሊየን ብር በላይ የግብይት ትስስር ስምምነት መፈራረም ተችሏል አለ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ…
በተለያዩ መስኮች እያከናወንን ያለነው የተቋም ግንባታ እና የልማት ጥረታችን የሀገራችንን ማንሰራራት ግልፅ ምልክት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የምክክሩ ታሪካዊነት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ውስብስብና ዘመናት የተሻገሩ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ስብራቶች በአንድ ጀንበር የተፈጠሩ አይደሉም፤ በመሆኑም በአንድ ጀንበር አያበቁም። የቆዩ ታሪካዊ ቁስሎችን ማከም፣ የተከማቹ ቅሬታዎችን መካስና የላላውን ማ…
በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አ…
የውጊያ አቅጣጫ ቀያሪ፤ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በሕዝባዊነት፤ በሥነ ምግባርና ሀገርን ባለማስደፈር ወኔውና ብቃቱ ደማቅ ታሪክ የጻፈ የሕዝብ ተቋም ነው፡፡ ይህ ሰራዊት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም …
አስፈሪው አርሰናል ከደቂቃዎች በኋላ በኤክስትራ ታይም ስፖርት ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን #ስፖርት_ፖድካስት #ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #PoodkaastiiFaanaa #fanadigitalm…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.