Channel
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Updated: 2026-08-27
ትናንት ማታ በመከተል ሙከረማ ነው ። ሱብሐነሏህ
በተቋም ደረጃ አልያም በራሱ መንገድ ወዳጆቹን አስተባብሮ ደብተር ለየቲሞችና አቅመ ደካማ ልጆች የሚሰጥ የሚያግዘኝ ይኖር ይሆን? ሰሞኑን የጀመርነው የከርሰ ምድር ውሃ ቁፍሮ ፕሮጀክት ነገ ማታ ከ2:00 ጀምሮ የቀረንን ጥቂት ገንዘብ ለመጨረስ የንያ ፕሮግራም ስለሚኖረን ተዘጋጁ
አንተ በመሞትህ የሌሎች ህይወት አይቋረጥም ፤ ሁሉም እንደ ወትሮው ህይወቱን መግፋቱን ይቀጥላል ፤ አንተ ግን የማይረሳ ሰው የለምና ትረሳለህ ፣ እናም ለአኺራህ ጥረህ ስራ በመጪው አለም ዘላቂ ህይወትህ የሚጠቅምህ መልካም ስራህ ብቻ ነውና። ብዙ የሚያስተምር አሳማሚ ምስል ከታች አለልህ …
🏡 የዳምላ ሪል እስቴት የቤት አማራጮች! 💰 የቤት አማራጮቻችን ከ4.5 ሚሊዮን ብር ጀምሮ! 🏡 200 ካሬ ቪላ — 7.6 ሚሊዮን ብር 🏠 200 ካሬ G+1 — 10.3 ሚሊዮን ብር 🏡 400 ካሬ ቪላ — 11.3 ሚሊዮን ብር 🏠 400 ካሬ G+1 — 16.3 ሚሊዮን ብር ሁሉም ዋጋቸ…
🚩 አሳዛኝ ዜና💔 📍የሳዑዲ ዓረቢያ ዓቃቤ ሕግ ከ2016 ጀምሮ ያለ አግባብ በእስር ላይ በሚገኙት በታዋቂው ሸይኽ #ዐብዱልዐዚዝ_አጦሪፊ ላይ የሞት ፍርድ እንዲበየን መጠየቁ ተረጋገጠ። 📍ሸይኹ በአሁኑ ወቅት በአል-ሓኢር እስር ቤት ለይቶ ማሰሪያ) ክፍል ውስጥ እየተሰቃዩ የሚገኙ ሲሆ…
Media post
❤️ ክርስቲያኑ ወጣት የዑምራ ጉዞን አሸንፎ ለሙስሊም ጎረቤቱ ሰጣት 🕋 #ግብፅ #ሚና_የተባለ_ክርስቲያን_ወጣት በአጋጣሚ በፌስቡክ የዶ/ር አይመን የተባሉ ሼኽ የቀጥታ ስርጭት ተመለከተ። በዚያም ከ20 ዓመታት በላይ ጎረቤቱ የሆነችው ሙስሊም ሴት «ኡሙ ዓሊ» በቁርአን ጥያቄዎች ውድድር …
የሙስሊም ዓለም ሊግ ሶሪያ ከአሜሪካ የሽብርተኝነት ሀገራት ዝርዝር መውጣቷን በደስታ መቀበሉን አስታወቀ የሙስሊም ዓለም ሊግ (MWL) አሜሪካ ሶሪያን ከሽብርተኝነት ስፖንሰር ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ለማስወጣት ያሳለፈችውን ውሳኔ በደስታ መቀበሉን አስታወቀ። የሊጉ ዋና ፀሐፊ ሸይኽ መሐመድ …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.