Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-08-27
የአቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏 የአባቱ የትውልድ ሀገር የራውዕይ በምትባል ሀገር ሲሆን ሀብቷን ሁሉ ለድሆች ሰጥታ ለምናኔ ገዳም ስትገባ የተቀደሰ ልጅ እንደምትወልድ ተነግሯት የተመለሰችው እናቱ ዮስቲና ትባላለች። ልጅም ሲወልዱ የመጽሐፍ ስሙን “ሀብተ ማርያም” አሉ…
Media post
አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ #Ethiopia: ከቀረቡት 400 ያህል ምክረ ሐሳቦች በ396ቱ ላይ ያለ ልዩነት መስማማት ተችሏል ተብሏል የአዲስ አበባ ሕጋዊ ባለቤትነትን ጉዳይ አስመልክቶ የኦሮሚያ ክልል ተወካዮች ባቀረቡት ቅሬታ፣ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር…
የአቡነ ሀብተ ማርያም ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏 በነገሥታት ፊት የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት መሰከረ። የአባቱ የትውልድ ሀገር የራውዕይ በምትባል ሀገር ሲሆን ሀብቷን ሁሉ ለድሆች ሰጥታ ለምናኔ ገዳም ስትገባ የተቀደሰ ልጅ እንደምትወልድ ተነግሯት የተመለሰችው እናቱ ዮስቲና ትባላ…
Media post
የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪ በሙስና ወንጀል የሁለት ዓመት እስራት ተፈረደባቸው በደቡብ ኮሪያ "የዓለም ሰላምና አንድነት የቤተሰብ ፌዴሬሽን" ወይም "ዩኒፊኬሽን ቸርች" ተብሎ የሚጠራው የሃይማኖት ተቋም መሪ፣ በቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ላይ በፈጸሙት የጉቦ ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው የሁለት …
Media post
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.