Channel
Updated: 2026-08-24
ካርሎስ ባሌባ በደስታ አንብቱዋል !! አዲሱ ፈራሚ ካርሎስ ባሌባ ወደ ክለባችን ለመዘዋወር ከጫፍ መድረሱን ሲሰማ በከፍተኛ የደስተኛ ስሜት ማንባቱ ተሰምቱዋል ። ተጨዋቹ ወደ ታላቁ ክለብ ለመዘዋወር የሚያስችለው ሁሉም ነገር እንደተጠናቀቀ ከወኪሉ በደረሰው የስልክ ጥሪ እንደተገነዘበ እና …
እስኪ Family ሞቅ ሞቅ አድርጉት አንዴ 🔥🔥🔥
🚨 ቤንጃሚን ሼስኮ ዛሬ ወደ መልበሻ ክፍል ሲመለስ ከማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች እና ስታፍ አባላት ከፍተኛ አድናቆትን አግኝቷል። ትራቪስ ቢኒዮንም ከእሱ ጋር ብዙ ተጨማሪ የአንድ ለአንድ ልምምዶችን እያከናወነ ይገኛል። [TyMarshall_MEN]
🗣ማይክል ካሪክ፦ "ዛሬ በጣም ከባድ ጨዋታ እንደሚሆን አውቅ ነበር ሰዎች የነሱን ሎው ብሎክ እንዴት ትሰብራላችሁ?' ብለው ይጠይቁ ነበር ነገር ግን ፉልሃሞች በጭራሽ እንደዛ የሚጫወቱ ቡድኖች አይደሉም እነሱ በጣም ጥሩ ቡድን ናቸው ጨዋታው ቀላል እንደማይሆን አውቅ ነበር።" "ባለፈው …
🏆 | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24 ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ! ተጠናቀቀ' ⏰ ማንዩናይትድ 3-2 ፉልሀም ካሴሚሮ 19' ⚽️ ሂምኔዝ 85' ⚽️ ኩኛ 56' ⚽️ ኬቪን ⚽️ ሼሽኮ ⚽️ ⚽️ ኦልትራፎርድ ስታድየም ድል ለታላቁ ክለባችን ማን ዩናይትድ ⚽️ https://t.me/Ethio_Ma…
ካሪክ ባጭር ጊዜ የማንቸስተር ዩናይትድ ቆይታው: ሚኬል አርቴታን ሁለት ጊዜ አሸንፏል። ፔፕ ጋርዲዮላን አሸንፏል። ኡናይ ኤሜሪን አሸንፏል። ማይክል ካሪክ 👏👏
What a winnnnnn
🗣 || ማይክል ካሪክ "ተጫዋቾቼ ጥሩ ብቃት ላይ ናቸው እና በጥሩ ስሜት ነው እዚህ የተገኘነው።" https://t.me/Ethio_ManUnitedd https://t.me/Ethio_ManUnitedd
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.