Channel
Updated: 2026-08-23
Media post
ተማሪዎች ውጤታቸውን ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ውጤታችሁ ሲለቀቅ በዚህ ቦት ማየት የምትችሉ ሲሆን ውጤታችሁን የተመለከተ ማንኛውንም አዲስ መረጃም በዚህ ቦት …
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር…
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል ። በቀጣይ Freshman የምትገቡ ተማሪዎች ይሄንን App አውርዱ ። 👇👇👇 📱PL…
መግለጫውን መከታተል ያልቻላችሁ ተማሪዎች በዚህ Record መስማት ትችላለሁ ። በቀጣይ Freshman የምትገቡ ተማሪዎች ይሄንን App አውርዱ ። 👇👇👇 📱 PLAYSTORE 📱 APPSTORE
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62…
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ እየሰጡ ነው። https://www.youtube.com/live/q6e6KClVFJo?si=Dj_Glz2-S-K_Jh78
ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫው እስካሁን ያልተጀመረ ሲሆን መግለጫው መሰጠት እንደተጀመረ በቀጥታ በ Entrance Tricks YouTube የምናስተላልፍ ይሆናል። 📱 Telegram Channel 📱YouTube Channel 📱PLAY STO…
How Babbel runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Busuu runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Cambly runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How italki runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.