Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-26
ወይ ስምህን ወይም ደግሞ አመልህን ቀይር! ታዋቂው ታላቁ አሌክሳንደር (Alexander The Great) በዘመኑ በውን የሚታወቀውን አብዛኛውን የአለም አካባቢ በታላቅ ሰራዊቱ በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የሚነገርለት ዝነኛ ሰው ነበር፡፡ አንድ ጊዜ ለጦር ዝግጅት በማድረግ ላይ እንዳሉ በሌሊት…
ወይ ስምህን ወይም ደግሞ አመልህን ቀይር!
የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡ ትኩረት ሁለት ገጽታዎች አሉት፦ 1. በየእለት ተግባራችን - ይህ የትኩረት ሁኔታ በየቀኑ ባለን ኑሮ ከአላማችን አንጻር…
ውቅያኖሱ ጨዋማ መሆኑን ለማወቅ . . . “ውቅያኖሱ ጨዋማ መሆኑን ለማወቅ ሙሉውን ውቅያኖስ መጠጣት አያስፈልግም፤ አንድ ጉንጭ ብቻ ቀምሰህ እወቀውና መንገድህን ቀጥል”፣ ይባላል፡፡ ይህ አባባል ከሰዎች ጋር ግንኑነትን ስንመሰርት ምልክቶችን ማየትን፣ ከልምድ መማርን እና መቼ በግንኙነቱ …
ውቅያኖሱ ጨዋማ መሆኑን ለማወቅ . . .
Media post
የትኩረት ሽሚያ! ባለንበት ዘመን ትኩረታችንን የሚሻሙ እና አንድን ነገር እንዳንገነባ የሚያደርጉን ተጽእኖዎች አሉብን፡፡ ትኩረት ማጣት በአንድ ጎኑ አንድን ነገር እንዳንጀምር ሲያደርገን፣ በሌላ ጎኑ ደግሞ የጀመርነውን ነገር እንዳንቀጥል ጫና ያሳድርብናል፡፡ አንዳን መንስኤዎች . . . …
በሕይወታችን ያሉ ጥሩ ሰዎችን በቀላሉ ለማጣት ከፈለግን . . . 1. መልካምነታቸውን መልመድ ሰዎች የሚያደርጉልን በጎ ነገር፣ ፍቅር፣ ድጋፍና ታማኝነት ስንለምደው እና ምስጋና ማቅረብ ስንተው ሰዎቹን ቀስ በቀስ እናጣቸዋለን። 2. ለጥቅማችን ብቻ መፈለግ እነሱን ከእኛ ጋር ስላላቸው ወዳ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.