Channel
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Updated: 2026-08-29
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮…
ደሞዛችን እጃችን እንደገባ ተመልሶ የሚወጣው ትንሽ ብር ስለሚከፈለን ብቻ ላይሆን ይችላል! ያለ እቅድ ብር ማውጣት ለዚህ ትልቅ ድርሻ አለው።ይሄ ችግር ግን ለዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ተጠቃሚ አሳሳቢ አደለም። ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ወጪያችንን በግዜ እና በአይነት ከፋፍሎ በጀት በማድረግ …
እንዳይታለሉ! "የባንክ ሲስተም እያሻሻልን ነው" በሚል መልእክት እንዳይታለሉ። ባንኩ ግላዊ መረጃዎችን በአካል ቅርንጫፍ በመገኘት እንጂ በስልክ አይጠይቅም። ለሲስተም ማሻሻያ በሚል የሚላኩ ኮዶችን አያስገቡ፤ በስልክ ግላዊ መረጃዎን አይስጡ። ማንኛውም አይነት የማጭበርበር አጠራጣሪ ድርጊ…
የአዲስ ዓመት ኤክስፖና ባዛር በዳሸን ሱፐር አፕ ደምቋል! ዳሸን ባንክ በፕላቲኒየም ስፖንሰርነት አጋር የሆነበት ዘመን ገበያ የአዲስ ዓመት ባዛርና ኤክስፖ ተሟሙቆ ቀጥሏል። እስከ አዲስ ዓመት ዋዜማ በሚቆየው ባዛርና ኤክስፖ ለሸመታ እና ክፍያ ዳሸን ሱፐር አፕን ምርጫዎ ያድርጉ። በዓሉን…
ዘመናዊነት ከሸሪዓህ መርሆዎች ጋር በዳሸን ሱፐር አፕ! የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ:- https://www.dashensuperapp.com/download #dashenbank #dashensuperapp #superapp #newapp #ሱፐርአፕ #ዳሽንባንክ #ሸሪዓህ #shari…
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮…
የአዲስ ዓመት ኤክስፖና ባዛር ተሟሙቆ ቀጥሏል! ዳሸን ባንክ በፕላቲኒየም ስፖንሰርነት አጋር የሆነበት ዘመን ገበያ የአዲስ ዓመት ባዛርና ኤክስፖ ተሟሙቆ ቀጥሏል። እስከ አዲስ ዓመት ዋዜማ በሚቆየው ባዛርና ኤክስፖ ለሸመታ እና ክፍያ ዳሸን ሱፐር አፕን ምርጫዎ ያድርጉ። #DashenBank…
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም) 👉👉👉 በዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊዎች ገንዘብ ሲላክልዎ ዳሸን ባንክ በእለቱ የምንዛሪ ተመን የሚሰላ የ10% የማበረታቻ ቦነስ ያበረክትልዎታል። #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.