Channel
💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @ba9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12
Updated: 2026-08-25
በ Server መጨናነቅ ምክኒያት አንዳንዱ እየሰራ ስላልሆነ በሁሉም እንድትሞክሩ እነዚህን አማራጮች ሞክሩ። ➡️ @MOE_Resultsbot ➡️ @EAESbot ➡️ eaes.et ➡️ eaes.gov.et ➡️ eaes.edu.et ➡️ result.neaea.gov.et ➡️ SMS 6284
ተለቋል👋 ውጤት መታየት ጀምሯል ገብታቹ እዩ 1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ…
#Reposted ውጤት የሚታይባቸው አድራሻዎች አድራሻዎቹ፡ 1. Telegram bot : @MOE_Resultsbot 2. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 3. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 4. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284 JOIN: @ADVANCE…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ…
Media post
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብ…
እንደ አማራጭ ደግሞ ይሄንንም👉@MOE_Resultsbot ቦት መጠቀም ትችላላቹ። ከሰርቨሩ ጋር ስለተገናኘ ዉጤት መታየት ሲጀምር ያሳያቿል። @MOE_Resultsbot @MOE_Resultsbot
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.