Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-08-23
😱የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል ከስር ባለው link እየገባቹ መመልከት ትችላላቹ👇 result.neaea.gov.et result.neaea.gov.et result.neaea.gov.et
ሀገሬ ቲቪ ተናፋቂውን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን የጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
“ ፍፁም ቅጣት ምቱ ቀላል ነገር ነበር ” የኒውካስል ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማቲያስ ጄስሌ ቡድናቸው ዛሬ እድል አብራው እንዳልነበረች ተናግረዋል። “ መጥፎ እድል ነበር ” ያሉት አሰልጣኙ “ ቡድኑ ዛሬ ድንቅ ነበር ነገርግን መጨረሻው ከባድ ነበር “ ሲሉ ገልጸዋል። ስለ ፍፁም ቅጣት ምቱ ያ…
አል ሂላል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ ነው ! የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ጋብሬል ማርቲኔሊን ለማስፈረም እየሰራ መሆኑ ተገልጿል። አሁን ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ባይደረስም በሁለቱ ክለቦች መካከል ድርድር እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል። አል ሂላል ከ 25ዓመቱን ተጨዋች ማርቲኔሊ ጋ…
ሲቲ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ሲቲ ሞሮኳዊውን አማካይ አዩብ ቦኣዲ ለማስፈረም ከሊል ጋር ከስምምነት ደርሰዋል። ማንችስተር ሲቲ ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 100 ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም መስማማቱ ተዘግቧል። የዝውውር ሂሳቡ ለፈረንሳዩ ክለብ ሊል ሪከርድ ሽያጭ ሆኖ …
Real Madrid Vs Espanoyl Live👇👇👇👇 https://www.youtube.com/live/5HBOkt8kXRU?si=80hS-a2_G1YXzoqw
“ አንድ ጨዋታ አላማችንን አይቀይርም ” ማይክል ካሪክ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ቡድናቸው ቢሸነፍም ቀጣይ ጨዋታ ላይ ያተኩራል ብለዋል። “ ይሄ አንድ ጨዋታ ነው ገና የውድድር አመቱ መጀመሪያ ነው እቅዳችንን አይቀይረውም “ ሲሉ ካሪክ ተናግረዋል። አክለውም “ ለመቀ…
#PremiereLeague በፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ኤቨርተን ክሪስታል ፓላስን በሀል እና ባሪ ጎሎች 2ለ0 አሸንፏል። ሊድስ ዩናይትድ በበኩሉ ኖቲንግሀም ፎርስቶን በአንቶን ስታች ጎል 1ለ0 ማሸነፍ ችሏል። በሌላ ጨዋታ ኢፕስዊች ታውን ሰንደርላንድን 2ለ1 በሆነ ውጤ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.