Channel
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
Updated: 2026-08-27
#ኦርቶዶክሳውያን_ለቅዱሳን_ለምን_ይዘምራሉ? በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል ፪ ንጉሥ ዳዊት ሕይወት ላላቸው ሰዎች ብቻ ዘምሮ አላቆመም ፤ ለማትናገረውና ከእንጨት ከድንጋይ በሰው እጅ ለተሠራችው ከተማው ለጽዮን የእግዚአብሔር ማደሪያ በመሆንዋ ዝማሬን አዝንሞላታል፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ጽዮንን …
#ኦርቶዶክሳውያን_ለቅዱሳን_ለምን_ይዘምራሉ? በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል ፩ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን ካሏት ብዙ መገለጫዎች አንዱና ዋነኛው ‹ምስጋና የሚገባውን› እግዚአብሔርን ሳታቋርጥ የማመስገን አገልግሎትዋ ነው፡፡ እግዚአብሔርን ለማመስገን ለዓመታት የዜማ ስልት ተምረው የተመ…
ከእራት በኋላ ያለው ጊዜ የምስጋና ጊዜ ነው። ምስጋናን የሚያቀርብ ደግሞ ንቁና የተረጋጋ ይሆናል። ከእራት በኋላ ወደ ጸሎት እንጂ ወደ መኝታ አንሂድ። ያለበለዚያ ግን በደመ ነፍስ ከሚመሩት አውሬዎች የበለጠ በደመ ነፍስ የምንመራ እንሆናለን። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
በመስቀል ምልክት ሳታማትብ ከቤትህ አትውጣ፡፡ በትር፣ መሳሪያ፣ የማይበገር ምሽግም ይሆንሀል፡፡ ሰውም ሆነ ጋኔን አንተን ለማጥቃት አይደፍሩም፤ እንደዚህ ያለ ኃይለኛ የጦር ትጥቅ ታጥቀሃልና፡፡ ይህም አንተ ልክ እንደ ወታደር እንደሆንክ፣ ከአጋንንት ጋር ለመዋጋት ዝግጁ እንደሆንክ፣ በድል…
Media post
Media post
#ነሐሴ_24 በዚህች ቀን የአባታችን ተክለሃይማኖት ዕረፍት እና የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ የዕረፍቷ መታሰቢያ ነው። #ጻድቁ_አቡነ_ተክለሃይማኖት ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ የትሩፋትም መምህር የሆነ አባታችን ተክለሃይማኖት ዐረፈ። ከካህኑ ጸጋ ዘአብ እና ከ…
"ትእምርተ ሰላምነ ዘኪያሁ ንትአመን እብነ ሕይወት ወርእሰ ማዕዘንት ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡" "የሰላማችን ምልክት የምንታመንበት የሕይወት ድንጋይ (መሠረት) የማዕዘን ራስ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡”
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.