Channel
Updated: 2026-07-29
የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ ! ክፍል ሶስት አቶ አሕመዲን ጀበል ከትክክለኛ መልስ ለምን መዞር መረጠ ? አቶ አሕመዲን ጀበል ከጋዜጠኛዋ ለቀረበለት ያንተ የግል አመለካከት ኢትዮዽያ በሸሪዓ ትተዳደር የሚል ነው ወይ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥተኛ ባይሆን አላስብም በሚል መልሷል…
የዙመር ምእራፍ ክፍል 03 " እኛ መጽሐፉን ባንተ ላይ ለሰዎች (ጥቅም) በእውነት አወረድነው ፡፡ የተመራም ሰው ለነፍሱ ነው ፡፡ የጠመመም ሰው የሚጠምመው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው ፡፡ አንተም (ታስገድዳቸው ዘንድ) በእነርሱ ላይ ጠባቂ አይደለህም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተ…
👉 ትክክለኛ የቂን ቢኖረን ኖሮ ልባችን ጀነትን በመናፈቅ ትበር ነበር ! يقول سفيان الثوري – رحمه الله – " لو أن اليقين وقع في القلب كما ينبغي، لطارت القلوب اشتياقا إلى الجنة وخوفا من النار " . فتح الباري (…
🔷 ሙእሚን አላህን መገናኘት ይወዳል ! የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " ሙእሚን ሞት በተጣደው ጊዜ በአላህ ውዴታና ክብሩ ይበሰራል ። ፊት ለፊት ከሚያየው የበለጠ እሱ ዘንድ የተወደደ ነገር የለም ። አላህን መገናኘትን ይወዳል ። አላህም እሱን …
👌 📖 ቁርአን ተፍሲር 📖 📚 تَفْسِيرُ سُورَة يــس 📚 የሱረቱያሲን ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~❹ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
👌 📖 ቁርአን ተፍሲር 📖 📚 تَفْسِيرُ سُورَة فَاطِر 📚 የሱረቱፋጢር ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~❸ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 …
👌 📖 ቁርአን ተፍሲር 📖 📚 تَفْسِيرُ سُورَة سَبَإ 📚 የሱረቱሰበእ ትርጉም ╭─••°─═•°•═─•••─╮ 📖 ከክፍል ❶~❹ 📖 ╰─••°─═•°•═─•••─╯ 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በ…
የዙመር ምእራፍ ክፍል 02 " አላህ ከሰማይ ውሃን እንዳወረደና በምድርም ውስጥ ምንጮች አድርጎ እንዳስገባው አላየህምን? ከዚያም በእርሱ ዓይነቶቹ የተለያዩን አዝመራ ያወጣል ፡፡ ከዚያም ይደርቃል፡፡ ገርጥቶም ታየዋለህ ፡፡ ከዚያም ስብርብር ያደርገዋል ፡፡ በዚህ ውስጥ ለባለ አእምሮዎች …

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka