Channel
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads
Updated: 2026-08-23
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር…
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት…
አዳማ ላይ ከአሁን ጀምሮ በያንጎ ይንቀሳቀሱ ,🚜 ጊዜውን እና ገንዘብዎን ይቆጥቡ በቀላሉ ይጏዙ 📍 መድረሻዎን ይምረጡ 🎉 Yango ላይ መሄድ የሚፈልጉበትን ይምረጡ 🚘 ከዚያም በምቾት ወደሚፈልጉት ቦታ ይጓዙ! 💰 ጉዞዎች ከ80 ብር ጀምሮ! 🎉 የመጀመሪያዎቹ 3 ጉዞዎች ላይ 🤑 …
Media post
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። 👉ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለ…
በሲዳማ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን 1.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ በሲዳማ ክልል ለ2019 ዓ.ም 1.3 ሚሊዮን ተማሪዎች ለመመዝገብ ዕቅድ መያዙን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ በየነ ባራሳ ዛሬ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የተማሪዎች ምዝገባ ነ…
ገንብቶ በማስረከብ የሚታወቀው ቴምር ፕሮፐርቲስ በገላን ገላን ሳይት የንግድ ሞል ህንፃው ያረፈበት - 2807ካሬ የህንፃው ርዝመት - B+G+ 7 አሁንላይ ያሉት ካሬ አማራጭ - 18ካሬ- 43 ካሬ ከግራውድ - 4 ፎቅ - የንግድ ሴቶች ከ 5 - 7 ፎቅ - በድርጅቱ የሚተዳደር game Zo…
#ተራዝሟል የፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ እስከ ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ተራዝሟል። አንዳንድ ክልሎች ዘግይተው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት በመልቀቃቸውና ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው ምዝገባው መራዘሙን የኢትዮጵያ ትምህርት ቴሌቪዥን ከሚ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.