Channel
★ ተልዕኮአችን ሁሉንም ሰው አለም ላይ እየተፈጠረ ያለውን አስገራሚ እውነታ ማሳወቅ እና ወደ ሁሉም ማድረስ ነው! "ስለዚህም ቻነላችንን join በማድረግ ተቀላቀሉን" ምርጡ ቻነል አስገራሚ እውነታዎች ነው © 2018 ዓም Creator @algiti Buy ads: https://telega.io/c/asgerami_facts ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Updated: 2026-09-06
🇬🇧 አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉትን የፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ በነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን (LIVE) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇👇👇 ! አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ !
አስገራሚ እዉነታዎች 🌋የእሳተ ገሞራ አልማዝ: የአልማዝ ድንጋዮች የሚፈጠሩት ከመሬት ስር ከ150 ኪሎሜትር በላይ ጥልቀት ውስጥ ባለው ከፍተኛ ሙቀትና ጫና ሲሆን፣ ወደ መሬት ላይ የሚወጡት በጠንካራ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች አማካኝነት ነው። like ❤ share➼
ስግብግነት ነው ወይስ ከባድ የመኪና ፍቅር? 😂😂😂 በደቡብ አፍሪካ Tshekede Pisto የተባለ አንድ ሀብታም ሰው ከሚወዳቸው ነገሮች ሁሉ ከሚስቱ ከልጆቹ በላይ የተለየ ፍቅር የነበረው ለአንድ ነገር ብቻ ነበር። ለ ውዱ Mercedes-Benz መኪናው። 😂😂😂 መኪናዋን በጣም …
Media post
16 ምርጥ የAI መተግበሪያዎች ፦ 1. Elicit.com — ለምርምር ሥራዎች የሚያገለግል የኤአይ መተግበሪያ ሲሆን የምርምር ጽሑፎችን በፍጥነት ይፈልጋል። የሚፈለጉ መረጃዎችን ለይቶ ያወጣል፤ ማጠቃለያዎችን ለመሥራት ያስችላል፡፡ 2. Otter.ai — በድምፅ የተቀረጹ መረጃዎችን፣ ንግግ…
አስገራሚ እዉነታዎች[አስቂኝ] የኬሚስትሪ ሳይንስ ሽልማት፦ 🎯የበረሮ ወተት (Cockroach milk) ምን ያህል ካሎሪና ፕሮቲን እንዳለው ያጠኑ ሳይንቲስቶች ወስደውታል! (ይሄን ወተት ማን እንደሚጠጣው ግን አልተናገሩም 🤢😁)። 🍬 2. ሀብታሞች ከሕፃናት ከረሜላ ይሰርቃሉ:_ 🎯 …
የ2019 ሪሚያዲያል መቁረጫ ነጥብ ታወቀ😱
ኮከቦ ምንድ ነው❓🤔
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.