Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-09-01
🎂መልካም ልደት ለስራመስሪያዬ ቴሌግራም🍰 TELEGRAM 13 አመቱን ደፈነ💥 👑 ቴሌግራም ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ አመቱን ይዟል የቴሌግራም መስራቹ አጠቃላይ ሀብቱ ወደ 15ቢሊዮን $ እንደሆነ ይገመታል ቴሌግራም አሁን ላይ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን ወይም ማሻሻያዎችን እየጨመረ በተወ…
👁️Eye protection mode🫷 👀Eye protection mode ከስልክ የሚለቀቀውን blue light ray በመቀነስ screen በምንጠቀምበት ጊዜ ምቾት እንዲሰማን የሚያደርግ እና አይናችን እንዳይጨናነቅ የሚያደርግ feature ነው።ይህ feature የአይን ጤናን በመጠበቅ …
‹‹ሁሌም አንዳች ከሌላቸውና ምንም እንኳን በሰላም እንዲዝናኑ ከማይፈቀድላቸው ሰዎች ጎን እቆማለሁ!›› ―ፍሬድሪኮ ጋርሲያ ሎርካ ስፔናዊ የሶሻሊስት አብዮት ገጣሚ ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው የስፔኑ ሶሻሊስት አብዮታዊ ጓድ ፍሬድሪኮ ጋርሲያ ሎርካ የተገደለበት ወቅት ነው። በስፔን ነፍሰ…
👍 የሁለቱም ምላስ ላይ የትንሽ እሾህ ቅርጽ ያላቸው ሕዋሳት ይገኛሉ። ይህም ፀጉራቸውን እንደ ማበጠሪያ ለማፅዳትና ሥጋን ከአጥንት ላይ በጥራት ለመላጥ ይረዳቸዋል። 👍 ድመቶችም ሆኑ ነብሮች በሚራመዱበት ጊዜ ጥፍሮቻቸውን በመደበቅ በዝምታ የመንቀሳቀስ እና ሲያድኑ ወይም ዛፍ ሲወጡ ደግ…
የቤት ድመቶች ከነብሮች (Panthera tigris) ጋር እስከ 95.6% የሚደርስ ተመሳሳይ የጂን (DNA) መዋቅር ይጋራሉ።ምንም እንኳን በሰውነት መጠን በጣም ቢለያዩም፣ ይህ ከፍተኛ የDNA ተመሳሳይነት በሚከተሉት ተፈጥሯዊ ባህሪያቶቻቸው ላይ ይንጸባረቃል፡ 👍 ሁለቱም እንስሳት …
#ይህን_ያውቃሉ❓ ሙቅ ውሃ ፣ ከቀዝቃዛ ውሃ በፈጠነ ወደ በረዶነት ይቀየራል ። ሳይንቲስቶች ይህን ሁኔታ '' Mpemba effect '' ብለው ይጠሩታል 😇 @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
🇨🇳 ቻይና ውስጥ ገበሬው ፣ ስራ ላይ እያለ እባብ ይነድፈዋል ፣ በፍጥነት መርዙ ወደ መላው ሰውነት እንዳይሰራጭ በመፍራት ፣ ጠቋሚ ጣቱን ይቆርጣል ፣ ወደ ሆስፒታል እንደደረሰ ፣ ደክተሩ ያረጋገጠለት ፣ እባቡ መርዛማ እንዳልሆነ ነው ። 🙄 ይህ የሰውየው x-ray ፎቶ ነው ይህ የሚ…
⛈ለክረምቱ የሚሆኑ አስገራሚ አስደናቂ እንዲሁም አስቂኝ የሆኑ እውነታዎችን እና የሰዎች ገጠመኞችን በተጨማሪም ማታ ማታ ፈታኝ የጭንቅላት ጥያቄዎችን ማግኘት ከፈለጉ join በማለት ፈታ እያሉ ቁም ነገርን ይጨብጡ 🤝😎 🔻 👇👇 🔻 https://t.me/ALEMNIEWNTWCHA htt…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.