Channel
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455
Updated: 2026-09-11
⚡️እንኳን ለ 2019 ዓዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ 🌾ዘመኑ የሰላም የጤና የስኬት ይሁንላችሁ 🙏 @AgriLancer
⚡️የወተት ጊደሮች በሽያጭ ላይ የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት መስጠት እንዲችሉ ተሻሽለው የተዳቀሉ: ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ/እርጉዝ/ ከ 83% እስከ 93% - F3 እና F4 ትውልድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን …
⚡️የዶሮ ኬጆችን በመጠቀም ባሎት ቦታ የከተማ ግብርና ይጀምሩ ስለ ኬጁ ዝርዝር 👉https://t.me/agrilancer/2356 @AgriLancer
⚡️ዲካልብ ዋይት ቄቦች እጅግ በጣም ምርታማ 🌾የተከተቡ/ well vaccinated 🌾 2 ወር እድሜ ውስን ቁጥር ነው የቀረው ያላዛቹ እዘዙ። አዲስ አበባ እና አዳማ ነፃ ትራንስፖርት እንሰጣለን ይደውሉልን +251913323845 @AgriLancer
⚡️የአልፋአልፋ ዘር 📌የመብቀል አቅም 96% 📌የምርት ዘመን እድሜ ከ5 ዓመት በላይ ⚔️በረሃ የሚቋቋም 🌾ለሚታለቡ ላሞች 🌾ለሚደልቡ የቁም እንስሳት በሙሉ 🌾ለእንቁላል ጣይ ዶሮዎች 📌ወደ ዋና ዋና ክልሎች እንልካለን @AgriLancer
⚡️ለዘር የተዘጋጁ ሌጣ ጊደሮች 🌾እድሜ 1 ዓመት ከ 3 ወር እና ከ 4 ወር 🌾ዝርያ: - ፍሬሲያን ደም 🌾አንደኛዋ ዘር ይዛለች 🌾ጤናማ | የተመረጠ ዘር ላረጁ ላሞች ጥሩ ምትኮች ናቸው። ቀጠሮ ይዘው ይውሰዷቸው። ዋጋ እያንዳንዱን 170,000 ብር በተጨማሪ እንደፍላጎቶ ክበድ ጊደሮ…
ወደ ገጠር በመሄድ የእንስሳት እርባታ መጀመር፡ የሕይወት ለውጥ እና የኢኮኖሚ ዋስትና ከተማ እየጠበበች በመጣችበት: ቴክኖሎጂ የሰዎችን ስራ በተካበት እና በፊት ቀላል የነበረው ሰርቶ መለወጥ ለወጣቱ የህልም እንጀራ በመሰለበት በዚህ ጊዜ ግብርና መጀመር አዋቂነት እንጂ ወደ ኋላ መመለስ …
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.