Channel
📮 አስፈላጊ ማሳሰቢያ 👨🏽🎓 ውድ ተማሪዎቻችን 🛑 በቀጣዮቹ ቀናት ዌብሳይታችን ላይ የጥገና እና የማሻሻያ ስራዎችን ስለምናከናውን፣ ለጊዜው ዌብሳይት ላይ የሚሰጡ ትምህርቶች የሚቋረጡ ይሆናል። ⏱ የማሻሻያው ይወስዳል ተብሎ ሚጠበቀው ጊዜ: ከዛሬ ጀምሮ እስከ ረቡዕ ድረስ። 🌿 በ…
📎 ክፍል 1️⃣ #አፍሪካ_አካዳሚ
🎙 ሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ 📚 ሀዲስ አንደኛ ሴሚስተር 📎 ክፍል 1️⃣ #አፍሪካ_አካዳሚ
🎙 ሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ 📚 ሐዲስ አንደኛ ሴሚስተር 📎 ክፍል 1️⃣ ================ #አፍሪካ_አካዳሚ https://youtu.be/CUTu37EWJ-0?si=C6YULRV7hOGK7lRx
ሐዲስ1 ሙሉ መፅሐፍ ⭐️ ውድ ተማሪዎቻችን የአላህ ሰላምና እዝነት ለእናንተ ይሁን 📚በአላህ ፈቃድ የሐዲስ ትምህርት በነገው እለት የሚጀመር ሲሆን ትምህርቱም ከጠዋቱ 12:00 ሰአት ላይ በቴሌግራም ቻናልና በዌብሳይት እንደሚለቀቅ እናሳውቃለን። 🖥 እንዲሁም በአፍሪካ ቲቪ 1️⃣ ከቀኑ …
ውድ የአፍሪካ አካዳሚ አራተኛ ዙር የሸሪዐ ዲፕሎም ትምህርት ተከታታዮች ነገ እለተ ቅዳሜ 16/12/18 የመጀመሪያው ሴሚስተር የሐዲስ ትምህርት ይጀመራል። #አፍሪካ_አካዳሚ
ማስታወሻ በተለያየ ምክንያት ሲራ1 ማጠቃለያ ፈተና ያልተፈተናችሁ ወይም ውጤታችሁ ከ 50% በታች የሆነባችሁ ተማሪዎች የሴሚስተሩ መጨረሻ ላይ ማካካሻ ፈተና የምትፈተኑ ይሆናል፣ አፍሪካ አካዳሚ
✨ውድ ተማሪዎቻችን የሲራ1 ትምህርት የመጀመሪያ ሴሚስተር የማጠቃለያ ፈተና ተዘግቷል። 🤲 አላህ ጥረታችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ እውቀትንም ይጨምርላችሁ፣ 📁 አሁን ወደ ፈተናው በመግባትና Review የሚለውን በመንካት ጥያቄዎችን ክለሳ ማድረግ ትችላላችሁ። አላህ ይቀበላችሁ፣ #አፍሪካ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.