Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-08-27
የኬንያ አየረ መንገድ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ‼ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የሚገኘው የጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሠራተኞች የጀመሩት የተቀናጀ የሥራ ማቆም አድማ ሁለተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን፤ በሺዎች የሚቆጠሩ የዓለም አቀፍ መንገደኞች በበረራ መዘግየት ለከፍተኛ እንግ…
Media post
በመጪዎቹ 10 ቀናት ዝናብ🌧‼️ በመጪዎቹ አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር ምቹ ሁኔታን የሚፈጥሩ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በምዕራብአጋማሽ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምዕራብ፣ ምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን፣ መካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተ…
ቀን 26/12/2018 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 09 09 17 48 53/09 07 36 23 85 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉 የስራ መደብ:# NGO 👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ 👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት 👉ደሞዝ:-…
የህወሓት ከፍተኛ ጄኔራል አዲስ አበባ ገቡ‼️ በትግራይ ክልል እያየለ የመጣውን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ፣ የከፍተኛ የጦር መኮንኑ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (በቅፅል ስማቸው ጄኔራል ሳንቲም) ያልተጠበቀ ውሳኔ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። በክልሉ ያለው የርስ በ…
Media post
ኢትዮጵያ የግድቦች ውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር ልትተገብር መወሰኗ ተገለጸ በክረምቱ ወቅት ያጋጠመውን የዝናብ እጥረት ለማካካስ ኢትዮጵያ ጥብቅ የውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር እና የተቀናጀ የግድብ ውኃ አስተዳደር ልትተገብር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል …
BREAKING News ሊዮ ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል:: @Addis_Reporter @Addis_Reporter
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.