Channel
በአዳማ ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ማስታወቅያዎች የሚለጠፉበት ቻናል። የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎትን ይላኩልን። Contact us: @mik_ket @adama_jobs_afaanoromoo @super_adama
Updated: 2026-07-26
💫ዜድ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ማዕከል 💥ተመራጭ እና ብቃት ያለው ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ? 💥ደረጃቸውን የጠበቁ ማሽኖች የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ብቁ ባለሙያዎች በቂ የስልጠና ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ በሚፈልጉት የስልጠና ጊዜ እንሰጣለን። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉ባህላዊ እና ዘመና…
🧰ሙያ፡ Play Station አጫዋች 🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-11-2018 📍አድራሻ፡ ከ 04 ከፍ ብሎ ደራርቱ አካባቢ 🚻ፆታ: ሴት 🥇ልምድ፡ 0 ዓመት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 📱0942370798 💰ደሞዝ፡ 4000 # የስራ ሰዓት ከ 3፡00 - 2:00. @adama_jobs
🧰ሙያ፡ የፀጉር ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ የሴቶች ፀጉር ቤት 🕔ማብቂያ ቀን፡ 27/11/2018 📍አድራሻ: ቦሌ ገዳ አካባቢ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያላት 📱0913034064 # ሁሉንም ስራ የምትችል። # ስፌት እና ሹሩባ ጨምሮ። @adama_jobs
🧰ሙያ፡ ጁሰር (Juicer) 🏭የድርጅት ስም፡ ማቲኮ ፍራፍሬ እና ጁስ 🕔 ማብቂያ ቀን: 30/11/2018 📍አድራሻ፡ ዮያ ሆስፒታል አከባቢ 🚻ፆታ: ሴት 🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያላት 📱0944629495 @adama_jobs
💫 ሙሴ ጠቅላላ ሆስፒታል: ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🕔ማብቅያ ቀን፡ 26-10-2018 📍አድራሻ: አዳማ ቦሌ ክ/ከተማ ደዴቻ አራራ 04ቀበሌ የሙሴ አጠቃላይ ሆስፒታል 6ተኛ ፎቅ 📱0913117567 ————————————— 1) ሙያ: ነርስ 🚻ፆ…
🧰ሙያ: Safaricom sim card ሸያጭ 🏭 የድርጅት ስም: Modern technologies 🕔 የምያበቃበት ቀን: 30/11/2018 📍አድራሻ: አዳማ ፖስታ ቤት 🥇ልምድ: 0 ዓመት 🚻ፆታ: ሁለቱም 🔢 ብዛት: 10 💰ደሞዝ: ወርሀዊ በታርጌት 5000+ እንድሁም የቀን ኮሚሽን…
💫አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ምርጥ ዘመናዊ እና ባህላዊ የልብስ ስፌት ባለሙያ ዲዛይነር መሆን ይፈልጋሉ? ታዋቂው አዮ ፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም ምዝገባ ጀምሯል። 💥ልብ ይበሉ 👉የጥልፍ ስራ በማሽን ማሰልጠን ጀምረናል። 👉አጭር ስልጠናም አዘጋጅተናል። 👉የእጅ ስራ፣ የሹ…
Media post
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.