Channel
Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation
Updated: 2026-08-23
https://www.abaybanksc.com ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
እንኳን ለአሸንድዬ፣ ሻደይ፣ ሶለል፣ እንግጫ ነቀላ፣ አሸንዳ በዓል በሠላም አደረስዎ! ዓባይ ባንክ በዓሉ የሠላም እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል! መልካም በዓል! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ቀንዎ የፈካ፣ ሥራዎ በረካ፣ ግብይትዎ የተሳካ እንዲሆን እንመኛለን! ለግብይት ሲወጡ የዓባይ ቪዛ ካርድዎን መያዝዎን እንዳይረሱ! የዓባይ ቪዛ ካርድዎ በሁሉም ባንኮች የኤ ቲ ኤም እና የፖስ ማሽኖች 24/7 ያገበያይዎታል! ግብይትዎን በዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ያድርጉ። መተግበሪ…
የነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር #10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ …
የነሐሴ 15/2018 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን ከባሕር ማዶ በፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመንዝሩ ከከፍተኛ ዕለታዊ ምንዛሬ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር #10 ብር ስጦታ ከታላቅ ምስጋና ጋር ይቀበሉ፡፡ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ …
💰ገንዘብዎን ማሳደግ፣ 💰 ሥራዎን ማስፋፋት፣ 💰 የቤት ወይም የመኪና ባለቤት መሆን፣ 💰 ህልምዎን ለማሳካት የፋይናንስ ድጋፍ፣ 💰 ዳጎስ ያለ ጥሪት ማኖርስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ፣ የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት የቁጠባ ሒሳብዎን ይክፈቱ🤝 ዓባይ ሰዲቅ - ዕሴትዎን…
🎁 ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ➕ 10ብር ስጦታ 🟰 ታላቅ ደስታ❗️ ባንካችን ከውጭ አገር በደሃብሺል፣ ዌስተርንዩኔን፣ መኒግራም፣ ሪያ፣ ሪሜትሊ፣ ቲዩንስ፣ ሺፍት፣ ዩረሚት፣ ኢትዮዳሽ እንዲሁም ሲቲ ኤክስፕረስ ፈጣን እና አስተማማኝ የሐዋላ ወኪሎቻችን በኩል የሚላክልዎን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ…
በዓባይ ፖስ ግብይትዎን ያቀላጥፉ! የዓባይ ባንክን የክፍያ መፈጸሚያ ፖስ ማሽን በመጠቀም 24/7 ከጥሬ ገንዘብ ዝውውር ነጻ በሆነ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት ግብይትዎን ማከናወን ይችላሉ! የፖስ ማሽኖቻችን፦ ☑️ ክፍያዎችን በፍጥነት መፈጸም ያስችላሉ። ☑️ የሁሉንም ባንክ ካርዶች ይቀበላሉ፡…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.